Values ​​are compasses that direct and help us reach our vision. All our lives and services are a reflection of our values.

  • Devotion: Regular prayer and Bible study.
  • Relationship: Strengthen brotherhood relations among believers.
  • Walking with God: Connecting with God throughout the day,  feeling His presence and power, and accepting His strength and guidance.
  • Christ-centered: Making Christ the center of our lives and services.
  • Kingdom centered: Serve God's Kingdom with other believers by maintaining the unity of the Spirit regardless of denomination and local churches.
  • Obedience: Obeying God so that He may do what He wants to do through us.

እሴ

እሴቶቻች ወደ ራዕያችን መድረስ እንችል ዘንድ የሚያግዙ አቅጣጫ ጠቋሚ ኮምፓሶች ናቸው፡፡ ሕይዎታችንና አገልግሎታችን ሁሉ የእሴቶቻችን ነጸብራቅ ነው፡

- ጥሞና: ሳናቋርጥ መፀለይና መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት::

ፍቅር፡ በአማኞች መካከል ያለውን የወንድማማች ግንኙነት ለመጠበቅ መትጋት::

- በመንፈስ መመላለስ በማንኛውም ጊዜና ሁኔታ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ህበረት ቸል ሳንል ሁልጊዜ እነደ እርሱ ፈቃድ መኖር::

- ክርስቶስ ተኮር: ክርስቶስን የሕይወታችና የአገልግሎታችን ማዕከል ማድረግ::

- የእግዚአብሔር መንግስት ተኮር: በዲኖሚኔሽንና በአጥቢያ ሳንወሰን ከሌሎች አገልጋዮችና አማኞች ጋር ያለንን የመንፈስ አንድነት በመጠበቅ በትጋት ማገልገል::

መታዘዝ: እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሊሰራ የፈለገውን በፈለገው መንገድና ሁኔታ እንዲሰራ ለእግዚአብሔር መታዘዝ::