The preaching unit of our ministry mainly focuses on Evangelism that is announcing the good news to the world. Evangelism is preaching, proclaiming or sharing the good news of our salvation. It is spreading the word that Jesus Christ offered his life as atonement for our transgressions. God guaranteed eternal life for all who believed in Jesus.
የወንጌል ስብከት ማለት ከዘላለም ሞት የዳንበትን የምስራች ቃል ለሰዎች መናገር ማለት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ነፍሱን ለኃጢአተኞች ቤዛ አድርጎ መሰጠቱን እንዲሁም እግዚአብሔር በኢየሱስ ለሚያምኑ ሁሉ የዘላለም ሕይወት ዋስትና እንደሰጣቸው ማወጅ ወይም መናገር ማለት ነው።